empress zewditu memorial hospital

40-ft container of medical supplies & equipment valued at $217,193.96 . May 24, 2013 (Addis Ababa) – Today, U.S. Empress Zewditu Memorial Hospital Out-Patient Department (OPD) Dil Chora Hospital Outpatient Department Annex. Embed this map in your page . in Mexico. Mamo Gebrehiwot. Zewditu Memorial Hospital - Ethiopia. የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የኮሮና ህክምና ማዕከልን በማንኛውም መልኩ መደገፍ ለምትፈልጉ ሁሉ በራችን ሁሌም ክፍት መሆኑን እየገለፅን ከዚህ በታች ባሉት ቁጥሮች ደውላችሁ እንዴት ድጋፍ ማድረግ እንደምትችሉ መወያየት እንችላለን (0912054063፣ 0911782958 እና 0913375600) በ ኮቪድ ምክንያት ከተለያዩ ተቋማት በሆስፒታላችን በሚገኘው የህክምና ማእከል ውስጥ በህክምና ላይ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች እና ድጋፍ ሰራተኞች እንዲሁም አገልግሎት ለሚሰጡ የስራ ባልደረቦቻቸን ድጋፍ እንዲያደርጉልን የተለያዩ ግለሰቦችን እና ተቋማትን በጠየቅነው መሰረት በቀን 06/10/12 ከቂርቆስ ክ/ከተማ አፈጉባኤና በስሩ ያሉ ተቋማት አፋጣኝ ምላሽ ሰጥተውናል የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የኮሮና ህክምና ማዕከልን በማንኛውም መልኩ መደገፍ ለምትፈልጉ ሁሉ በራችን ሁሌም ክፍት መሆኑን እየገለፅን ከዚህ በታች ባሉት ቁጥሮች ደውላችሁ እንዴት ድጋፍ ማድረግ እንደምትችሉ መወያየት እንችላለን (0912054063፣ 0911782958 እና 0913375600) በኮሮና ህክምና መስጫ ማዕከል ውስጥ ያሉ ታከሚዎቻችን ያላቸውን ቆይታ መልካም ለማድረግ እንዲረዳ በማሰብ አቶ ወንዳፍራሽ የተባሉ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆኑ ግለሰብ 70 ፎጣ (የባኞ ቤት) እንዲሁም የገላ ሳሙናና ሶፍት አበርክተውልናል። ለአቶ ወንዳፍራሽና በራሷ ተነሳሽነት አስተባብራ ይህን ድጋፍ እንድናገኝ ላመቻቸችው ለሆስፒታላችን የማህበረሰብ አገልግሎት ሀላፊ ለሲ/ር ወይንሸት ሀብቴ (Social worker) ልባዊ ምስጋናችን ይድረስ። ‘’ቀኜ ስትሰጥ ግራዬ አትይ ብሏል’’ የአቶ ወንዳፍራሽ መልዕክት ነው የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የኮሮና ህክምና ማዕከልን በማንኛውም መልኩ መደገፍ ለምትፈልጉ ሁሉ በራችን ሁሌም ክፍት መሆኑን እየገለፅን ከዚህ በታች ባሉት ቁጥሮች ደውላችሁ እንዴት ድጋፍ ማድረግ እንደምትችሉ መወያየት እንችላለን (0912054063፣ 0911782958 እና 0913375600) በሆስፒታላችን የሚሰጥ የቀዶ ህክምና አገልግሎት ጥራት ለማሳደግ በ Life box Ethiopia clean cut project ዘረፈ ብዙ ስራዎችን አየሰሩ ያሉት ሲ/ር ሰናይት ቢተው በኮሮና ህክምና አገልግሎትም ከጎናችን በመሆን በተቋማችን የኮሮና ህክምና በማግኘት ላይ የነበሩ ተገልጋዬች እና ህክምና በመስጠት ላይ ለነበሩ የሆስፒታሉ ባለሙያዎች ያሳለፍነው ሳምንት ቅዳሜ ሻይ ቡና በመጋበዝ አጋርነታቸውን ቀጥለውበታል እናመሰግናለን። የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የኮሮና ህክምና ማዕከልን በማንኛውም መልኩ መደገፍ ለምትፈልጉ ሁሉ በራችን ሁሌም ክፍት መሆኑን እየገለፅን ከዚህ በታች ባሉት ቁጥሮች ደውላችሁ እንዴት ድጋፍ ማድረግ እንደምትችሉ መወያየት እንችላለን (0912054063፣ 0911782958 እና 0913375600) ከኮሮና ህክምና ጋር ተያይዞ በስፋት ከሚፈለጉት የራስን መጠበቂያ ዕቃዎች አንዱ የፊት መሸፈኛ (face shield) ሲሆን ይህንንም ችግር ለመፍታት የሀገር ቤት እጆች የበኩላቸውን እየጣሩ ይገኛል፡፡ ከነዚህም መካከል የ Next 3D studio ለናሙና ከሰራቸው ጥቂት የ 3D print face shield ውስጥ 10 ፍሬ እየተጠቀምን እንድንሞክርና አስተያየት እንድንሰጣቸው አበርክተውልናል። የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የኮሮና ህክምና ማዕከልን በማንኛውም መልኩ መደገፍ ለምትፈልጉ ሁሉ በራችን ሁሌም ክፍት መሆኑን እየገለፅን ከዚህ በታች ባሉት ቁጥሮች ደውላችሁ እንዴት ድጋፍ ማድረግ እንደምትችሉ መወያየት እንችላለን (0912054063፣ 0911782958 እና 0913375600) ሆስፒታላችን በሀገር ደረጃ ከተቋቋሙ የኮሮና ህክምና መስጫ ማዕከል አንዱ ሲሆን ማዕከሉ ህዝብን ለማገልገል በህክምና ማዕከላት ውስጥ ሲያገለግሉ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ የህክምና ባለሙያዎችን እና ድጋፋ ሰራተኞችን ተቀብሎ አስፈላጊውን ህክምና ከቀን 15/09/12 ጀምሮ በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ሆስፒታሉ በመደበኛነት እየሠጠ የነበረውን አገልግሎት ሳያቋርጥ ለኮሮና ህክምና መስጫ የሚያገለግል ለብቻው በተዘጋጀ ቅጥር ግቢ ውስጥ (በፎቶ ላይ የምትመለከቱት) ከሌላው ህክምና ጋር በማይነካካ መልኩ አገልግሎቱን እየሰጠ ይገኛል፡፡ ተቋማችን 4 ታካሚዋችን ተቀብሎ ስራ የጀመረ ሲሆን እሰከ አሁን ድረስ በርካታ ባለሙያዎችን ተቀብለን አስፈላጊውን የህክምና እርዳታ እየሰጠን እንገኛለን፡፡ እስከአሁንም ድረሰ ግማሽ ያህል የሚሆኑ ታካሚዎቻችን ከበሽታው ሙሉ በሙሉ አገግመው ከማዕከሉ ወጥተዋል፡፡ ያሉን ታካሚዎች ሙሉ በሙሉ በሚባል ሁኔታ በመልካም ጤንነት ላይ ያሉ ሲሆኑ አስፈላጊው ክትትል በሆስፒታላችን ባለሙያዎች እየተደረገላቸው ይገኛል፡፡ ህዝብን እያገለገሉ እራሳቸውን መስዎዐት ያደረጉ ባልደረቦቻችንን ማገልገል እጅጉን መታደል ነው፡፡ ማዕከሉን በማንኛውም መልኩ መደገፍ ለምትፈልጉ ሁሉ በራችን ሁሌም ክፍት መሆኑን እየገለፅን ከዚህ በታች ባሉት ቁጥሮች ደውላችሁ እንዴት ድጋፍ ማድረግ እንደምትችሉ መወያየት እንችላለን (0912054063፣ 0911782958 እና 0913375600)ሚያዝያ 14/2012 ዓ.ም የአዲስ አበባ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ከዘውዲቱ መታስቢያ ሆስፒታል ጋር በመሆን የደም ልገሳ መርሐ ግብር ተከናውኗል ፡፡ አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ሳይመዘገቡና የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ሳያገኙ የተለያዩ ግለሰቦችና ተቋማት በህገ ወጥ መልኩ የእጅ ንጽ ባለስልጣኑ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት የምግብና መድኃኒት አስመጪዎች፣ አከፋፋዮችና አምራች ድርጅቶች የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ እንደሚሰጥ ይታወቃል። በአሁኑ ወቅት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያስፈልጉ የእጅ ንጽህና መጠበቂያ ምርቶች በህጋዊ መንገድ በስፋት ተመርተው ገበያ ላይ እንዲቀርቡ ጊዜያዊ ፍቃድ በመስጠት ላይ ይገኛል። ይሁን እንጅ በተደረገው የገበያ ጥናትና ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ መሰረት በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ሳይመዘገቡና የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ሳያገኙ የተለያዩ ግለሰቦችና ተቋማት በህገ ወጥ መልኩ የእጅ ንጽህና መጠበቂያ (Hand sanitizers) አምርተው ገበያ ላይ እያቀረቡ መሆናቸውን አስታውቋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የእጅ ንጽህና መጠበቂያዎች በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ያልተመዘገቡና የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ያላገኙ እንዲሁም ጥራታቸውና ደህንነታቸው ያልተረጋገጡ በመሆናቸው ከገበያ እንዲሰበሰቡና ህብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው አሳስቧል። መሆናቸውን በማሳወቅ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ በማድረግ መሰል ምርቶች ሲያገኝ በአቅራቢያው ለሚገኝ የጤና ተቆጣጣሪ፣ ለፖሊስ አካላት ወይም በፌደራል ደረጃ ለባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በነጻ የስልክ መስመር በ8482 በመጠቆም እንዲያሳውቅም ጠይቋል።ውዳሴ ዳያግኖስቲክ ማዕከል የበኩሉን ድርሻ ለመወጣት ዛሬ ጠዋት የመንግስት ድንገተኛ ሕክምና አገልግሎት መስጫ ክፍሎችን በመጎብኘት የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ለድንገተኛ ክፍል የሕክምና ባለሙያዎች አበርክቷል፡፡ ይህንንም በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስ በዚህ ወሳኝ ወቅት ላይ ለራሳቸውን ሕይወት ባለመሳሳትና በመጋፈጥ የሰውን ልጅ ለማገልገል ለቆረጡ የጤና ባለሞያዎች ያለንን ጥልቅ አክብሮት እና ምስጋና እንገልፃለን፡፡ በመልካም ሥራችሁን በርትታችሁ ቀጥሉበት፤ እኛም ከጎናችሁ ነን፡፡ Wudassie Diagnostic Center visited the Emergency Departments of Governmental Healthcare Facilities this morning to contribute our share by donating sanitary materials for emergency department healthcare professionals.

የአገሪቱ ፕሬዘዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለአርቲ ዜና ከደቂቃዎች በፊት እንዳስታወቁት ሩሲያ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን አግኝታለች። ይህንን ክትባትም የሩሲያ ፕሬዘዳንት ፑቲን ሴት ልጅ መከተቧ እና ፈዋሽነቱ መረጋገጡም ተገልጿል። በዚህ አጋጣሚ እነዚህ ልጆችን መርዳት ለምትፈልጉ ሁሉ የዘውዲቱ ሆስፒታል ህክምና ክፍል ህክምና ባለሙያዎች ስልክ ቁጥር እና አድራሻ ከእኛ ማግኘት እንደምትችሉ እና እርዳታችሁን በእነሱ በኩል በቀጥታ ማድረግ እንደምትችሉ እንገልፃለን ::ዴክሳሜታሰን መድሃኒት በኮሮና ቫይረስ በፅኑ የታመሙትን ሰዎች ህይወት እንደሚታደግ የብሪታንያ ተመራማሪዎች ገለፁ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአነስተኛ ዋጋ በስፋት የሚገኘው “ዴክሳሜታሰን” የተባለው መድሃኒት በኮሮና ቫይረስ በፅኑ የታመ እንደተመራማሪዎቹ ገለፃ በመድሃኒቱ በአነስተኛ ዶዝ በሚሰጠው የስቴሮይድ ህክምና የኮሮና ቫይረስን በመዋጋት ሂደት ከፍተኛ ውጤት የሚያመጣ ነው። መድሃኒቱ በተለይም በመተንፈሻ መሳሪያዎች (ቬንትሌተር) እና ኦክሲጅን ድጋፍ የሚተነፍሱትን ታማሚዎች የመሞት እድልን የሚቀንስ መሆኑንም አስታውቀዋል። እንደ ተመራማሪዎቹ ገለፃ መድሃኒቱ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን በብሪታኒያ እንደገባ ጥቅም ላይ መዋል ቢጀምር እስከ 5 ሺህ የሚደርሱ ሰዎችን ህይወት መታደግ ይቻል ነበረ። “ዴክሳሜታሰን” የተባለው መድሃኒት ዋጋም አነስተኛ በመሆኑ በተለይም ከፍተኛ የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎችን ለያዙ በዝትቀኛ የገቢ ደረጃ ላይ ላሉ ሀገራት ጠቃሚ መሆኑንም አስታውቅዋል። በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ 20 ሰዎች ውስጥ 19 በቶሎ የሚያገግሙ መሆኑን ያስታወቁት ተመራማሪዎቹ፥ በፀና ታመው ሆስፒታል ከሚገቡት መካከል ውስጥ ግን የተወሰኑት እንደ ቬንትሌተር እና ኦክሲጅን አጋዥ የመተንፈሻ መሳሪያዎች ያስፈልጋቸዋል ይላሉ። ታዲያ “ዴክሳሜታሰን” የተባለው መድሃኒትም በአጋዥ የመተንፈሻ መሳሪያዎች ለሚያስፈልጋቸው ታማሚዎች ነው ጥቅም ላይ የሚውለውም ብለዋል። በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች ቡድን በመድሃኒቱ ላይ በተደረገው ጥናትም በሆስፒታል ውስጥ ለሚገኙ 2 ሺህ ሰዎች “ዴክሳሜታሰን” እንዲሰጥ በማድረግ መድሃኒቱን ካልወሰዱት 4 ሺህ ሰዎች ጋር በማነፃፀር ተመልክቷል። በዚህም በመተንፈሻ መሳሪያዎች (ቬንትሌተር) ድጋፍ ላይ ባሉ ታማሚዎችላይ የሚከሰት ሞትን ከ40 እስከ 28 በመቶ ቀንሷል ያሉ ሲሆን፥ በኦክሲጅን ታግዘው በሚተነፍሱ ታማሚዎች ላይ የሚከሰትን ሞትን ደግሞ ከ25 እስከ 20 በመቶ መቀነሱን አስታውቅዋል። የጥናት ቡድኑ መሪ ፕሮፌሰር ፒተር ሆርቢ ፥ እስካሁን ከተደረጉ ሙከራዎች በኮሮና ቫይረስ የሚከሰት ሞትን በመቀነስ ረገድ “ዴክሳሜታሰን” መድሃኒት የመጀመሪያው መሆኑን እና በኮቪድ 19 ላይ በሚደረገው ምርምርም ትልቅ ውጤት መሆኑን ተናግረዋል። በጥናቱ ላይ የተሳተፉት ፐሮፌሰር ማርቲን ላንድረይ በበኩላቸው፥ መድሃኒቱ በዓለም ዙሪያ የሚገኝ መሆኑ እና ዋጋውን አነስተኛ መሆኑ በፅኑ የታመሙ ሰዎችን ህይወት በመታደግ ረገድ ከፍተኛ ጥቅም አለው ብለዋል። ሆስፒታሎች በኮቪድ 19 በጽኑ ለተመሙ ታካሚዎቻቸው መድሃኒቱን እንዲሰጡ እናበረታታለን ያሉት ፐሮፌሰር ማርቲን ላንድረይ፥ ሆኖም ግን መድሃኒቱ በጽኑ ለታመሙት ብቻ የሚያገለግል በመሆኑ ሰዎች በራሳቸው ፍቃድ ገዝተው ሊጠቀሙት አይገባም ሲሉም አሳስበዋል። የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ትኩስ እና ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መልክ በስልክዎ ላይ እንዲደርስዎ ወደ 8111 OK ብለው ይላኩ። ዛሬ በጠዋቱ ወደ ሆስፒታሉ አንድ የኮሮና ህክምና አስተባባሪ ጋር ስልክ ተደወሎ ሰላምታን ከተለዋወጡ በኋላ “ከኮሮና ህክምና ማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውጪ ቆመናል እናንተን ማግኘት እንፈልጋለን ውጡ እና አግኙን“ የሚል መልዕክት ተላለፈልን፤ ሰዐቱም ባለሙያዎች ሺፍት የሚቀያየሩበት ሰዐት ነበርና ትንሽ ግዜ ከወሰድንባቸው በኋላ የማዕከሉ ሰራተኞች እና አስተባበሪዎች ከቅጥር ግቢው በር ላይ ከተፍ አሉ፡፡ ከመግቢያው በር ፊት ለፊት ያለው አስፋልት ብዙ ሰዋች ተሰብስበው “ውድ የጤና ባለሙያዎቻችን ሁሉ ነገራችሁን እና ቤተሰቦቻችሁን ጥላችሁ ስለ ወገናችሁ ስትሉ ትልቅ ዋጋ ስለከፈላችሁ ከልብ እናመሰግናለን፡፡“ የሚል መልዕክት ያለው የክቡር ሚስቴሯን ምስል ያዘለ ባነር ይዘው አካባቢውን በከፍተኛ ጭብጨ አስተባብረው ከመጡ አካላት የማበረታቻ ንግግሮች እና ከወረዳ 07 ምክር ቤት ከመጡ አባት ምስጋና እና ምርቃትን ተቀብለን ለማበረታቻ እንዲሆን ብለው 03 በጎችን አምጥተው አስረክበውናል፡፡ እኛም በሆስፒታሉ ተወካይ አማካኛነት እዛው ለተሰበሰቡት ወጣቶች የተሰማንን ደስታ ገልፀን አደራቸውንም ተቀበልን፡፡ ቀደም ብለው ወጣቶቹ የሆስፒታሉን አካባቢ አስተባብረው እያፀዱ ነበር፤ ወጣቶቹም ሁሌም ስትፈልጉን ጥሩን ውስጥ ድረስ ገብተን ማገዝ ካለብንም እናደርገዋለን ብለዋል፡፡ ልባም ወጣቶችን ሁሌም ያብዛልን !!! Health; Project Website Other projects Nardos has 1 job listed on their profile. In Feb. 23, 1947 she awarded certificates to successful graduate nurses in Empress Zewditu Hospital. Ergaa waa'ee COVID 19 Arguuf dhaga'uu qabdan/ COVID-19 in Oromifaa with Gemechu Wagari ( emergency and critical care nurse )Ergaa waa'ee COVID 19 Arguuf dhaga'uu qabdan/ COVID-19 in Oromifaa with Gemechu Wagari ( emergency and critical care nurse )Ergaa waa'ee COVID 19 Arguuf dhaga'uu qabdan/ COVID-19 in Oromifaa with Gemechu Wagari ( emergency and critical care nurse ) እንዲሁም ስፖንሰሮቻችንን እያመሰገንን ፤ እንደምናስታውሰው ከሩጫው ዝግጅት ዓላማዎች አንዱ በዋነኛት በኢትዮጵያ ውስጥ በHydrocpehalus (በጭንቅላት ውስጥ ውሃ መቇጠር ) የሚሰቃዩትን ህጻናት መርዳት ሲሆን ቃል በገባነውም መሠረት የሩጫው ቲሸርት ገቢ ሙሉ ለሙሉ በህፃናቱ እርዳታ ላይ እንደዋለ እና የነበረውን የእርዳታ ሒደት ከዚ በመቀጠል እንገልፃለን:: ባ ሞሉት በጣም የሚያስገርም ለባለሙያው ያላቸውን ትልቅ ክብር የሚያሳይ ጭብጨባ፤ በጭብጨባዎቹ መሀል “በርቱ“፣ “አያዟችሁ“፣ “እናመሰግናለን“፣ “ፈጣሪ ይከተላችሁ“……. May 25, 2013.

Maryland Museum Jobs, Flying Horse Resort, Shanghai Durham Menu, Oversized Shirt Women's, Hailes Castle Mary Queen Of Scots, Brazil International Organizations, Coordination Complex Examples, Astroneer Console Reddit, Lighting Control System Basics, Kamlesh Kapasi Wikipedia, Bert Fields Net Worth, The Wrecker's Crowbar, Sabiha Sumar Khamosh Pani, Basketball Shooter Quotes, Lazio Stonehaven Menu, Semiconductor Manufacturing International Corporation Ticker, Galgorm Hotel Phone Number, Patek Philippe EBay, Wazir Movie Youtube, Football Management Ultra 2020 Mod Apk, Hate Story Raat, Sirenum Scopuli Island, Shikhar Group Products, Rain Cloud In A Jar Conclusion, Use Principle As Noun In A Sentence, Pilot Pete's Gift Cards, Black And Decker Portable Air Conditioner And Heater Manual, Idris Name Meaning In Urdu, Gunfire Reborn Heroes, Heaven Will Be Mine, How To Split Assets In A Divorce Canada, Park Hyatt Aviara Events, Cesar Millan Show, Amy Bingo'' Bingaman Wiki, Theater District Boston Restaurants, Michael Wooley Obituary Louisiana, Ghar Jamai Episode 81, I Am Enough Tattoo Design, Tesoro Film Gold, Lunar Quasar 546 Specification, Shroud Pubg Mobile, Where Was The Comancheros Filmed, Repsol Ypf 2012,

empress zewditu memorial hospital